አምዶች
የቅርብ ዜና
• በኮሚሽኑ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችና ከባለሙያዎች በሚጠበቁ ሙያዊ ሃላፊነቶች ላይ ያተኮረ የኢንዳክሽን ስልጠና ተሰጠ • በክልሉ መንግሥት አዲሱ የግዥ አዋጅና አፈጻጸም መመሪያ ላይ ለስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ • ኮሚሽኑ ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መከረ • በአዲሱ የክልሉ የመንግሥት ግዥ አዋጅና የአፈጻጸም መመሪያ ላይ ለስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። • ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 • "በተቋማት መካከል የተጠናከረ ግንኙነት እንዲኖር እሰራለሁ" የአማራ ክልል የመንግስታት ግንኙነትና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን • የኮሚሽኑ የ5 ዓመት ስትራቴጂና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ • የኮሚሽኑ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች፣አላማዎችና ግቦች • የኮሚሽነሩ መልዕክት • በኮሚሽኑ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችና ከባለሙያዎች በሚጠበቁ ሙያዊ ሃላፊነቶች ላይ ያተኮረ የኢንዳክሽን ስልጠና ተሰጠ • በክልሉ መንግሥት አዲሱ የግዥ አዋጅና አፈጻጸም መመሪያ ላይ ለስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ • ኮሚሽኑ ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መከረ • በአዲሱ የክልሉ የመንግሥት ግዥ አዋጅና የአፈጻጸም መመሪያ ላይ ለስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። • ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 • "በተቋማት መካከል የተጠናከረ ግንኙነት እንዲኖር እሰራለሁ" የአማራ ክልል የመንግስታት ግንኙነትና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን • የኮሚሽኑ የ5 ዓመት ስትራቴጂና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ • የኮሚሽኑ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች፣አላማዎችና ግቦች • የኮሚሽነሩ መልዕክት
የሚዲያ ማዕከል / ቅርብ ጊዜ ዜናዎች

በኮሚሽኑ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችና ከባለሙያዎች በሚጠበቁ ሙያዊ ሃላፊነቶች ላይ ያተኮረ የኢንዳክሽን ስልጠና ተሰጠ

በዘላለም ግርማ | November 17, 2026

ሕዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) — የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥታት ግንኙነት እና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ለባለሙያዎች በስትራቴጂካዊ ጉዳዮችና ሙያዊ ኃላፊነቶች ላይ ያተኮረ የማስተዋወቂያ (Induction) ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር ደስታ ተስፋው በወቅቱ እንደገለጹት፤ የስልጠናው ዋና ዓላማ ባለሙያዎች ስለ ኮሚሽኑ ተልዕኮ፣ ራዕይና ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች ግልጽ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በማድረግ የተቋሙን የሥራ አፈጻጸም ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ነው። በተጨማሪም ባለሙያዎች በየተሰማሩበት የሥራ መስክ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነትና ሥነ-ምግባር በብቃት እንዲወጡ ለማስቻል ያለመ መሆኑን ኮሚሽነሩ አክለው ገልፀዋል።

ባለሙያዎች የተቋሙን መሠረታዊ አሠራሮች፣ ሙያዊ ሥነ-ምግባር እና ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች በመረዳት ረገድ ሥልጠናው ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው የተናገሩት ኮሚሽነሩ፤ ባለሙያዎች በተመደቡበት የሥራ ሙያ ላይ አጫጭር ስልጠናዎችን እያገኙ ራሳቸውን በማብቃት ተወዳዳሪ እና ውጤታማ መሆን እንደሚገባቸው አሳስበባዋል።

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

ማህበራዊ - ሚዲያ

የአማራ የመንግስታት ግንኙነት ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ